Tender Detail

Tender Details

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት  ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚያካሂደው የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/35/2018 ሚያዚያ 21 ቀን በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ገጽ 17 ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ያሉት የሀራጅ ማካሄጃ ቀን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተጻፈው በስህተት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ

ለመጀመሪያ  ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው የሚከናወንበት
ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ  

ቀበሌ

ቀን ሰዓት  

   ቦታ

5

ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው

ሀይማኖት ፈቃዴ ቢሻው

ባህርዳር ባህርዳር    

11

200  ካሬ ሜትር 30/07/05 መኖሪያ 8,095,805.05 ግንቦት 21 ቀን 2018 .  

ከጠዋቱ  4-5 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት /ቤት

(ባህርዳር )

6

ዮሴፍ ነጋ ጌቱ

ዮሴፍ ነጋ ጌቱ

ባህርዳር ቡሬ ቡሬ  

6300 ካሬ ሜትር BIAIP/006/2012 ፋብሪካ 20,003,475.78 ግንቦት 21 ቀን 2018 .  

ከሰአት በኋላ  ከ8- 9 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት /ቤት

(ባህርዳር )

7

አቮል የምግብ እና መጠጥ አቅራቢ /የተ/የግ/ማህበር

በላይነሽ ብርሃኑ /ህወት

በላይ ዘለቀ አፄ ቴዎድሮስ ባህርዳር  

300 ካሬ ሜትር አፄቴ/9726/2015 መኖሪያ 22,312,051.97 ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም  

ከሰአት በኋላ  ከ9- 10 ሰዓት

አማራ ባንክ ባህርዳር ዲሰትሪክት /ቤት

(ባህርዳር )

Save Tender