Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ዩኒቨርቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያዩ የንግድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡


ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

       Commercial Nominees PLC

  የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

CN/NCB/33/18

የአዲስ አበባ ዩኒቨርቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያዩ የንግድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ ከንግድ ማዕከሉ ምድር ወለል ቢሮ ቁጥር ሲጂ-001 የማይመለስ ብር 500.00(አምስት መቶ ብር) በድርጅታችን Commercial Nominees plc የባንክ አካውንት ቁጥር 1000512225741 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡00-6፡00፣ ከሰዓት 7፡00-10፡30 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡00-6፡00 መግዛት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20‚000.00 (ሀያ ሺህ ብር)በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የስራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ግንቦት 11ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦታው ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

                       ለበለጠ መረጃ፡- 011-5 56-02-44

                                                                        09-11-44-20-49

09-13-25-74-19 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ኮሜርሻ ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

                                             አዲስ አበባ

Save Tender