አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈውን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ የሚፈለግትን ክፍያ ከፍሎ ንብረቱን ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያው ይመለስላቸዋል፡፡
- ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ ግብር ፣ በሽያጩ ዋጋ ላይ የሚታሰብ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
- ጨረታው የሚካሄደው አዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ B 4ኛ ፎቅ የፎርክሎዠርና ዴት ሊቲጌሽን ለጨረታ ባዘጋጀው ቢሮ ውስጥ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 0711 ወይም 011 515 1153 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ማሳሰቢያ ፡- በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱት መጋዘኖች እና ማሽነሪዎቹ ተነጣጥለው አይሸጡም፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የመያዣ ሰጪው ስም | የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት | የቦታው አጠቃላይ ስፋት በካ.ሜ | የካርታ ቁጥር | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን | የምዝገባ ሰዓት | የጨረታ ሰዓት |
|
1. |
ቡሬ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማበር |
ተበዳሪው |
ለኢንዱስትሪ/ማኑፋክቸሪንግ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች |
30,000 (ሰላሳ ሺህ)
|
ገ/መ/አስ/መ14/2013 |
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሰርቲ ቀበሌ |
የመጋዘኖቹ በድምሩ ብር 61,854,744.00 |
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:30-5:30
|
5፡30 -6፡00 |
|
ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን |
—– |
የደረሰኝ ቁጥር 063፣057፣076፣081 እና 053 |
የማሽኑ ብር 12,000,000.00 |
|||||||
|
2. |
ምሳሌ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ለኢንዱስትሪ አገልግሎቶች የሚውሉ 5 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች |
50,000 (ሀምሳ ሺህ)
|
ገ/መ/አስ/መ07/2013 |
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሰርቲ ቀበሌ |
የመጋዘኖቹ በድምሩ ብር 63,735,635.18 |
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
8:30-9:30
|
9፡30 -10፡00 |
|
ዘመናዊ የወተት እና የወተት ተዋጽኦ ማቀነባበሪያ ማሽን
|
—– |
የደረሰኝ ቁጥር SLYE201704162,SLYE201709160, SLYE201710161A እና17F0502 |
የማሽኑ ብር 15,000,000.00 |
|||||||
|
3. |
አቶ ኢማሙ ሩቤ ዋሾ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት | 199.75 | የካርታ ቁጥር 0413789 | ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን ዴራ ከተማ ቀበሌ 02 | 1,803,700.07 |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:30-5:30
|
5፡30 -6፡00 |
|
4. |
ቢዘዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | አቶ ኑሩ ሸፈቀ | መኖሪያ ቤት | 200 | BRU/4380/2000 | ሸገር ከተማ፣ ቡራዩ ክ/ከተማ |
3,850,541.38 |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም | 8:30- 9:30 | 9:30 – 10:00 |
