በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች
የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፣
⁕ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ካፍቴሪያ /አዳራሽ ተጫራቾች ቢኖሩም ባይኖሩም ይከፈታል፡፡
⁕ ተጫራቾች ስለቦታው ዓይነት ዝርዝር መረጃ ከሚዙት ሰነድ ላይ ባለው መረዳት ይችላሉ።
⁕ መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
⁕ ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለጋችሁ በስልክ ቁጥራችን 0581170033 ወይም 0581171186 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ መስሪያ ቤቱ ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ እና የጨረታ ጊዜ ማራዘም ከፈለግ በመ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
