Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline19 May 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-05-19 15:30:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Solar And Photovoltaic

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 42/2018

 

Supply solar Energy Installation, Testing and Commissioning works

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

·        የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ

·        ታክስ ክሊራንስ

·        በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ

·        የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

·        በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

    ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት

    የጨረታ ማስከበሪያ መጠን solar Energy Supply, Installation, And Testing 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ )

    ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

    የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/09/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት

    ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት

    ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

    ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አድራሻ፡-

የኢትዮጵያ ፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መሥሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርኘራይዝ

Save Tender