Tender Detail

Tender Details


ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት 1 የተዘረዘሩትን የጽህፈት  እና የስራ መገልገያዎች እንዲሁም በሎት 2 የተመለከቱትን የፋብሪካ  መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ  ጨረታ ቁጥር 15/2018

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት 1 የተዘረዘሩትን የጽህፈት  እና የስራ

መገልገያዎች እንዲሁም በሎት 2 የተመለከቱትን የፋብሪካ  መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት  1  የተለያዩ  የጽፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች

ተ/ቁ የእቃው አይነት ብዛት በቁጥር
1 Printer toner  26A  እና  05A  original 20
2 Blue   pen   original Bic 2000
3 Fax Toner 728 original 20
4 Epson printer  toner 20
5 Air freshener DK aricsaca  original 50
6 Ear  Plug 500
7 Liquid hand soap 100
8 Dust mask ( የአቡራ መከላከያ) 500
9 Vim 200
10 Dettol  original 100
11  Glass Cleaner  spray 100
12 Abujede ( አቡጀዴ) 300
13 Plastic  Gl ove 100
14 እና  ሌሎችም  የቢሮና የስራ መገልገያዎች፡፡ ልዩ ልዩ

ሎት 2  የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች እና ኩሽኔታዎች የወርክ ሾፕ  መገልገያዎች እና ሚግ ዌልዲንግ ዋየር እና ሌሎችንም ለማቅረብ  በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 25  ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በድርጅቱ

የግዢ ዋና ክፍል ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 300(ሶስ  መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ስለሆነም፡-

  • ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  • የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለድርጅቱ ግዥ

ዋና ክፍል ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ጨረታው ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ ብር) በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ .

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 – 011-434-40-06

 

Save Tender