የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply Electric vehicle with EV Charging Installation, Testing and Commissioning works በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 43/2018
Supply Electric vehicle with EV Charging Installation, Testing and Commissioning works
- በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
⁕ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
⁕ ቫት ተመዝጋቢ
⁕ ታክስ ክሊራንስ
⁕ በግዥ ባለሥልጣን የምዝገባ ማስረጃ
⁕ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
⁕ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
⁕ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Electric Vehicle (EV) with EV Charging Supply, Installation, and Testing 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ)
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/9/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/9/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መሥሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡-
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
