አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
t.q$ |
የተበዳሪው ሙሉ ስም |
የመያዣ
ስጪው ስም |
ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ |
የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ
መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ
ሰዓት |
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
የጨረታ ቦታ |
1
|
አቶ ሙሉጌታ አብርሃ ታይው
|
ወ/ሮ ገዙ አስፋው
|
እስከ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ብር
8,187,030.55
|
መኖሪያ ቤት |
400 ካ.ሜ |
98134/06 |
በአ//ብ/ክ/መ ጎንድር
ከተማ ቀበሌ 18 |
16,399,021.46 |
ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ
|
በባንኩ ቴዎድሮስ ቅርንጫፍ |
2 |
መላኩ ደማሙ
ካሴ |
ተበዳሪው |
1,775,561.29 |
መኖሪያ ቤት |
450 |
1060/ይ/17/2 |
ግልገል በለስ ከተማ 01 ቀበሌ |
1,274,400.00 |
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
በድጋሜ |
በባንኩ ግልገል በለስ ቅርንጫፍ |
3 |
አዕምሮ ሙሉዬ ምህረቴ |
ሙሉነሽ አድማስ
ተገኜ |
እስከ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ብር
4,664,598.65
|
መኖሪያ |
ጠቅላላ
ስፋቱ 70.75 |
AA000070401639 |
አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ ገላን ኮንዶሚኒየም
የቤት ቁጥር B-116/03 |
4,169,339.49 |
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-5፡30 |
5፡30-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ጨረታ የሚከናወንት ክፍል |
4 |
በላይ ዳምጤ
ተሾመ |
ተበዳሪው |
አስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም 10,859,379.40 |
ጅምር የንግድ G+3&4 |
435 |
46378/2014 |
ባህር ዳር ጣና ክ/ከተማ ቀበሌ 16 |
20,667,474.00 |
ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-5:30 |
5:30-6:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ
|
በባህር ዳር ዲስትሪክት |
በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡:
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል፡፡ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል፡፡
- ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡
- በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- የጨረታው ቦታ ንብረቶቹ በሚገኙበት ስፍራ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-96-60/0 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
