Tender Detail

Tender Details


ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


                     ብርሃን ባንክ አ.ማ                    እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!

                     BERHAN BANK S.C

                     የሐራጅ ማስታወቂያ         

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  3. የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡
  4. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡
  5. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  6. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡
  7. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ግዜ ዉስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሞላ ተጫራች ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

የመኖሪያና ንግድ ቤቶች

1.
ይርጋለም ፀጋዬ
ሞርኒንግ ስታር የምግብ ዘይት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ደብረ ብርሃን ከተማ ጠባሴ ክ/ከተማ ሸፍኑ ቀበሌ
10085.34 ካ.ሜ
ኢንዱስትሪ
ደብኢፓ/03/0033/2014
41,200,000.00
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30
2.
ደጓለ በላይ
ደጓለ በላይ
እነማይ ወረዳ የረዝ ቀበሌ
2382 ካ.ሜ
ነዳጅ ማደያ(ግንባታ ላይ ያለ)
00ሠ1
13,000,000.00
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

3.
ደጓለ በላይ
ደጓለ በላይ
ብቸና ከተማ 04 ቀበሌ
912.64 ካ.ሜ
ድርጅት
ብቸ0.2686/11
7,000,000.00
ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00-9፡30

4.
እርሳሱ እመን
እርሳሱ እመን
አርባ ምንጭ ከተማ አሬንቻ ቀበሌ
250 ካ.ሜ
መኖሪያ ቤት
1592/15
2,400,000.00
ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

5.
ገብረመድህን በዛብህ
በቀለ ቡንዱሬ
ሳውላ ከተማ የጫ ክ/ከተማ መገናኛ ቀበሌ
316 ካ.ሜ
መኖሪያ ቤት
ዮ/ሳ/ክ/ከ/ማ/948/2004
2,550,000.00
ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

6.
ዮሴፍ አበበ
ዮሴፍ አበበ
አለታ ወንዶ ከተማ መሳለሚያ ቀበሌ
327.77 ካ.ሜ
መኖሪያ ቤት
SD011020102018
1,850,000.00
ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

7.
ተስፋዬ ደጀኔ
ተስፋዬ ደጀኔ
ላሃ ከተማ መሎኮዛ ወረዳ ሀብት ምንጭ ቀበሌ
387 ካ.ሜ
ሆቴል(ግንባታ ላይ ያለ)
ላከማ/2069
2,300,000.00
ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

8.
ሃብታሙ መንግስቱ
ሃብታሙ መንግስቱ
ጊምቢ ከተማ 03 ቀበሌ
252.27 ካ.ሜ
መኖሪያ ቤት
OR014030304004
1,400,000.00
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30
9.
ሃብታሙ መንግስቱ
ማሚቱ ዋቅጅራ
ጊምቢ ከተማ 03 ቀበሌ
252.19 ካ.ሜ
መኖሪያ ቤት
OR014030220016
1,400,000.00
ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30

ማስተካከያ፡- ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት ላይ 2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለፀው በስህተት መሆኑ ታውቆ 2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Save Tender