ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/ተ/የግ/ማህበር በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሲያስተዳደራቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ
Commercial Nomminees PLC
የጨረታ ማስታወቂያ
CN/NCB/37/18
ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/ተ/የግ/ማህበር በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሲያስተዳደራቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች የሚገኙበት አድራሻ | የቦታ ስፋት |
| ሎት 1 | በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ለመኖሪያ ቤት የሚያገለግል ቪላ ቤት | 707 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ |
| ሎት 2 | በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ለመኖሪያ ቤት የሚያገለግል ቪላ ቤት | 500 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ |
| ሎት 3 | በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ለመኖሪያ ቤት የሚያገለግል ጂ + 1 ቤት | 600 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ |
በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 200.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) እንዲሁም ቅዳሜ(ጠዋት 2፡00-6፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው
የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-1-569992
አዲስ አበባ
