Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ፊንፊኔ
  • Address , Phone: 01111 5577027
  • Website
  • Deadline17 Jun 2026, 11:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-06-17 23:15:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Vehicle

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተርሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ግልጽ የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 11/2018

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ /ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተርሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 9/2018 . ድረስ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን፤

1.       የኤጀንሲው አድራሻ ፤አዲስ አበባ፤ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ / የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት/ ጫፌ አናኒ ህንጻ ከሚገኘው የኤጀንሲው የግዢ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3 ፎቅ (3rd Floor) ቢሮ ቁጥር-03 በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከመንግስት ንብረት ዋጋ ግምትና ሽያጭ ዳይሬክቶሬት 3 ፎቅ (3rd Floor) ቢሮ ቁጥር -02 መግዛት ይችላሉ።

2.       የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 230 – 630 እና ከሰዓት በኋላ 730 –1000 ሰዓት ብቻ ነው።

3.       የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ሰኔ 9/2018 . ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 230 – 630 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 730–1000 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ።

4.       ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 10/2018 . ከጠዋቱ 500 ድረስ በኤጀንሲው /ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.       ጨረታው ሰኔ 10/2018 . ከጠዋቱ 500 ተዘግቶ በዕለቱ 515 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6.       ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ መነሻ ዋጋ 20% /ሃያ ከመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ C.P.O የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7.       /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 011-1-8340-636

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ

 

Save Tender