Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-05-47-92
  • Website
  • Deadline07 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-07 15:00:00
  • Categories Building Construction , Installation, Maintenance And Other Engineering Services , Camera

የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት አ/ማህበር ባስገነባው ህንጻ ውስጥ ያለውን ቢሮ የውስጥ ELV (Extra low Voltage System) እና የካሜራ ዝርጋታ የዲዛይንና ግንባታ (Design Build) ሥራውን ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


የቢሮ ውስጥ የኔትወርክ እና ካሜራ ዝርጋታ ጨረታ

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት /ማህበር ባስገነባው ህንጻ ውስጥ ያለውን ቢሮ የውስጥ ELV (Extra low Voltage System) እና የካሜራ ዝርጋታ የዲዛይንና ግንባታ (Design Build) ሥራውን ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

1.       ተጫራቾችን  ELV System Integration ወይም IT ላይ ተሰማርተው 2018. የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ያላቸው

2.       የቫት እና የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት (TIN)

3.       2017 . ከግብር ዕዳ ነፃ የሆኑበትን ሰርተፊኬት፤

4.       ለሚቀበሉት ክፍያዎች ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፤

5.       በዘርፉ ተሰማርተው ለሰሩት ስራ በቂ የስራ ልምድ ማቅረብ እና የሰሩትን ስራም ማሳየት የሚችሉ

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች የሰነዳቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በመያዝ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን ከማህበሩ /ቤት በመውሰድ ዋጋቸውን ሞልተው ለጨረታ ማስከበርያ ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብርበሲፒኦ ብቻ በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከታች በተገለፀው ሰዓት የሰነዶቻቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በመያዝ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስራ አምስተኛው ቀን 800 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 900 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአ/ማህበሩ /ቤት ይከፈታል።

አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ቅናሽ ዋጋ የመምረጥ ግዴታም የለበትም።

ማስታወሻ

v  አድራሻ ኮልፌ አጣና ተራ ከቴሌው ጀርባ የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት /ማህበር ብሎክ 2 አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4

v  የጨረታውን ሰነድ መውሰድ የሚቻለው ከጠዋት 230 እስከ 630 ከሰዓት 730 እስከ 1030 ብቻ ይሆናል፤

v  ስልክ ቁጥር 09-32-08-03-77 ወይም 09-12-05-47-92

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉዔል አዲስ ሕይወት /ማህበር

Save Tender