Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025111-13-13
  • Website
  • Deadline19 Jun 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-06-19 11:00:00
  • Categories Metals And Metal Working

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

/

የንብረቱ ዓይነት

ኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ

ምርመራ

1

ዳን ያለው ባዶ የአስፋልት በርሜል

በቁጥር

200

 

ለተጫራቾች ዋጋን በተመለከተ መወዳደር የሚቻለው በተራ ቁጥር 1 እና 2 የተዘረዘሩትን የተናጠል ዋጋ በመሙላት ውጤቱ የሚገለፀው በጥቅል (በድምር) ውጤት መሆኑ ይታወቅ፡፡

2

ዳን የሌለው ባዶ የአስፋልት በርሜል

በቁጥር

2740

 

 

ድምር (ጥቅል ዋጋ)

 

 

ሆነም

1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ) ብር በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000322267979 ገቢ በማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ ግዥ ፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል

2. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ብቻ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ስማቸውን ስልክ ቁጥራቸውን በግልጽ በመፈረም ማስቀመጥ አለባቸው

3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ስዓት ከጠዋቱ 230 እስከ 1030 ባለው ጊዜ ውስጥ ያገለገሉ በርሜሎችን በድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት (በስፍራው) ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ብር በባንክ ሲፒኦ ወይም ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አሰራ አምስት) የስራ ቀናት ፍት ሆኖ ቆይቶ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 500 ዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ድሬድዋ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

6. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

7. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው ከከፈሉ በኋላ ንብረቱን 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ የማንሣት ግዴታ አለባቸው

 

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

መረጃ የሚከተውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

ስልክ ቁጥር 025111-13-13/0927636126/0919008017

 

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

 

Save Tender