Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN LOTTERY SERVICE (የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-126-78-16
  • Website
  • Deadline18 Jun 2026, 4:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-18 04:30:00
  • Categories Machinery , Printer And Photocopy Machine , System Supply And Installation

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሥራ ሰዓት የመግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ሲስተም ከነማሽኑ፣ የርቨር ዩፒኤስ፣ ፕሪንተር እና ከለር ፕሪንተር ዕቃዎችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢሎአ/011/2018

 

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት 2018 በጀት ዓመት የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሥራ ሰዓት የመግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ሲስተም ከነማሽኑ፣ የርቨር ዩፒኤስ፣ ፕሪንተር እና ከለር ፕሪንተር ዕቃዎችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ሁሉ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ሰኔ 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ሥራ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባን የኢትዮጵያ ሎተ አገልግሎት ስም በተከፈተ የባን ሒሳብ ቁጥር 1000004652782 ገቢ በማድረግ ዋናውን ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

-       ተጫራቾች በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ስም የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ዋናውን ማስረጃ ከጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው

-       -ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን የቴኒካልና ፋይናንሻል ሰነዶችን የያዘ አንድ ዋና እና አንድ ቅጂ ለየብቻው በፖስታ በማድረግና በጽሑፍ በመለየት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ክሊራንስ፣ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት፣ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገባበት ቅፅ ሞልታችሁ ማህተምና ፊርማ አድርጋችሁ የመጫረቻ ሰነዶቻችሁን አሟልታችሁ በማቅረብና የጨረታ ማስከበሪያውን በታሸገ ፖስታ በማድረግ እስከ ሰኔ 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ሥራበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ አለባቸው

-       ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ሰኔ 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡

-       አገልግሎቱ ስለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታወን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-78-16 ደው መረዳት ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

 

Save Tender