በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 03633 የተሰጠውን ውሳኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኘው እና ቁጥሩ መል/ለ/3642 በሆነው የይዞታ ማረጋጋጫ የምስክር ወረቀት በተመዘገበው ቦታ ላይ ያረፈው ቤት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 102,009.568.50 (አንድ መቶ ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ ሺ አምስ
የጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 03633 የተሰጠውን ውሳኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኘው እና ቁጥሩ መል/ለ/3642 በሆነው የይዞታ ማረጋጋጫ የምስክር ወረቀት በተመዘገበው ቦታ ላይ ያረፈው ቤት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 102,009.568.50 (አንድ መቶ ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ ሺ አምስት መቶ ስልሳ ስምንት ብር ከአምሳ ሳንቲም) እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ የተጫራቶች ምዝገባ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሔድ ሲሆን ጨረታው በተጠቀሰው ቀን እና ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 4፡10 እስከ 5፡10 ባለው ጊዜ ይከናወናል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ መታወቂያ በመያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ( ጨረታውን ያሸነፉብን ገንዘብ ሄኛውን ወዲያውኑ በሞዴል 85 በፍ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ማስያዝ አለባቸው፡፡ ቀሪውን ኛ ገንዘብ ደግሞ ጨረታው በተካሔደ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ባይሆን ቀድሞ የተያዘው ገንዘብ ለጨረታ የወጣው ወጪ ተቀንሶለት ቀሪው ለመንግስት ገቢ እንደሚሆን ሊገነዘቡ ይገባል።
የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት የድሬዳዋ ምድብ 1ኛ ፍትሐብሄር ችሎት
