ጅማ ጉምረክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች ነከ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 1/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምረክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች ነከ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 1/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
1.በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲከሶች ነክ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር ተጫራቾች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30/09/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታ አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 26/09/2018 እስከ 30/09/2018 ዓ.ም
|
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰት |
|
1 |
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
|
ግልጽ ጨረታ
|
ሰኔ 1/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያውኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይይከፈታል፡፡
|
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87 / 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት