Tender Detail

Tender Details


ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።


የሐራጅ ማስታወቂያ

ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የመያዣ ሰጪ ስም የካርታ     ቁጥር ቤቱ የሚገኝበት   ቦታ የቦታው ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው
1.    አቶ ነስረዲን ከድር ኡመር አቶ ከድር ኡመር እንግዳ OR007010409004 ኦሮሚያ ቡራዩ 216.69 ካ.ሜ 5,169,304.26 18/05/18 ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
2.    አቶ አባይነህ ተስፋዬ አቶ አባይነህ ተስፋዬ 306/BMG/2016 ም/ጉጂ ዞን ጉዋንጉዋ ከተማ 210.30 ካ.ሜ.

መኖሪያ ቤት

821,485.09 20/05/18 ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓት ለመጀመሪያጊዜ
3.    ወ/ሮ ቀመር በደዊ ወርቁ አቶ ነስሩ ሱልጣን አሊ OR00007176005012 ኦሮሚያ ሸገር ፉሪ ክ/ከተማ 144.05 ካ.ሜ 3,277,993.65 23/05/18 ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ
4.    አቶ አህመድ አራጌ አቶ አህመድ አራጌ A=6898 አማራ ብ/ክ/መ/ ደሴ ከተማ መናፈሻ ክ/ከተማ 150 ካ.ሜ ላይ ያረፈ B+G+1 የንግድ ማአከል  1,557,362.57 25/05/18 ከጠዋቱ 300 – 600 ሰዓት ለሁለተኛ ጊዜ
5.    አቶ ባዩ ካሳ ኡመር አቶ ባዩ ካሳ ኡመር 33720/09 አማራ ክልል ባህር ዳር 10,000 ካ.ሜ የኤሌክትሮኒክስ እና የኤሌክትሪክ ፊቲንግ ማምረቻ ፋብሪካ 60,879,901.38 2/06/18 ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

  1. ተጫራቾች የቤቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ኛ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በዘምዘም ባንክ (አ/ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠው የጨረታው ውጤት በሚመለከተው አካል ፀድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠው ይሆናል።
  3. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች እና ውዝፍ የሊዝ ዕዳዎችን ይከፍላል፡፡
  5. ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይሆናል ነው።
  6. ተበዳሪዎች እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች የጨረታውን ሒደት ለመከታተል ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንድትገኙ እያሳሰብን ካልተገኛችሁ በሌላችሁበት ጨረታው የሚከናወን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  7. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ወይም ተጫራቾች ቤቶቹን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ በስልክ ቁጥር +251 11 5582308 በመደወል መጠየቅ ይቻላል። 

sዘምዘም ባንክ አ/ማ

Save Tender