Tender Detail

Tender Details

  • Company በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶች የአክሱም ከተማ ማዕከላዊ ዞን ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት
  • Address አክሱም ከተማ ፡ ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline07 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-07 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቤት እና ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ


ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአፈ/ከሳሽ፡- አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ .

አፈ/ተከሳሽ፡- አቶ በሪሁ ፍስሃ

1. አፈ//ገቢ፡- ቡና ባንክ .

2. አፈ//ገቢ፡- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ .

መካከል ባለው የአፈጻጸም ፍትሐብሔር ክርክር ሲሆን በአክሱም ከተማ፣ በዓባይ ፀሃየ ቀበሌ፤ በይዞታ መለያ ቁጥር 5778/00198 አዋሳኙ በምሥራቅ አቶ ሰለሞን አረፋይነ፣ በምዕራብ አቶ ተኽኀ ሃይለ፣ በሰሜን አቶ ብርሃን አረጋይ፣ በደቡብ መንገድ የሆነ ቤት እና ቦታ በአፈ/ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በጨረታ እንዲሸጥ ለቀን 30/10/2018 . ከጠዋቱ 300 – 600 ሰአት የወጣ ሲሆን ተጫራቾች አካላት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 14,504,109,375 (አስራ አራት ሚሊዮን አምስት መቶ አራት ሺህ አንድ መቶ ዘጠኝ ብር 375 ሳንቲም) በሆነ ዋጋ ሆኖ፣ ጨረታ ያሸነፈ አካል 25% የመነሻ ዋጋ ወዲያውኑ ማስያዝ የሚችል መሆኑን በመግለፅ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ እንዲወጣ ታዟል በማለት የአክሱም ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት አዟል።

 

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፍርድ ቤቶች የአክሱም ከተማ ማዕከላዊ ዞን ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎት

Save Tender