Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline09 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-09 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በዋስትና የያዘውን ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ

ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

 

.

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

1

አቶ ፀጋዬ ማርቆስ

አቶ ፀጋዮ ማርቆስ

ሀደሮ ቅርንጫፍ

ቤት

ሀደሮ ከተማ ለውጥ/03 ቀበሌ

ቤት

የካርታ SN021040415004 ካሬ 203.48

1,454,283 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሀምሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰማንያ ሶስት ብር) ብቻ

ሀምሌ 2/2018

400

 

1-     ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል

2-     አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም

3-     ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ሀደሮ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

4-     በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል

5-    ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ-

በስልክ ቁጥሮች 0926549466/0911587591 መደወል ይችላሉ

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ .

Save Tender