Tender Detail

Tender Details

  • Company የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
  • Address መቐለ : ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline09 Jul 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-09 12:00:00
  • Categories Home Appliance And Supplies

የቤት ጨረታ ማስታወቂያ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አፈ/ከሳሽ፦ አቶ መልአከ በየነ አፈ/ተከሳሽ፦ አቶ ይርጋ ካሕሳይ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ ተከሳሽ ስም በሽረ ከተማ ቀበሌ 04 የድርጅት አዋሳኙ በምሥራቅ አለቃ አስመላሽ፣ በምዕራብ ጌታቸው በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ መንገድ ስፋቱ 33.3 / መነሻ ዋጋ ብር 4,243,618.09 (አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ አርባ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ አስራ ስምንት 09/100 ሳንቲም) በሽረ ከተማ ቀበሌ 04 የሚገኝ ቦታ አዋሳኙ በምሥራቅ ሐዱሽ፣ በምዕራብ ሐቢብ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ቢአር 215 ስፋቱ 173.3025 / መነሻ ዋጋ ብር 19,066,943.86 (አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ስልሳ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ ሦስት 86/100 ሳንቲም) የሆነውን ቤትና ቦታ በግልፅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ስላዘዘ መጫረት የምትፈልጉ 02/11/2018 / ከጠዋቱ 300 እስከ 600 ሰዓት ሆኖ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ በቀንና ቦታው ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ። ጨረታውን ያሸነፈ ደግሞ 25 % በጊዜው ገቢ እንዲያደርግ የቀረውን ብር ደግሞ 15 ቀናት ውስጥ ገቢ አድርጎ እንዲጨርስ የቤቱና ቦታው ስም ማዘዋወሪያ በጨረታ የሻረ ተጫራች የሚከፈል ሆኖ የጨረታው ውጤት ደግሞ 03/11/2018 / 930 ሰዓት ትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት አዟል።

 

በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሔር ችሎት

Save Tender