Tender Detail

Tender Details


የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጉምሩ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች ምግብ እስፔርፓርት፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች በቀን 07/11/2018 ጀምሮ ሳምፕል በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን //ቤቱ ይገልፃል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች

1.      ለግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ በዘርፍ የፀና የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፤

2.    ለሐራጅ ጨረታ ለመሳተፍ ዕቃውን ለመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) (.. (C.P.O) ማቅረብ የሚችሉ፤

3.    ለግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ዕቃውን ለመግዛት የሚያቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ ምስት መቶ (5%) (C.P.O) ማቅረብ የሚችሉ፤

4.    ለሐራጅ ጨረታ ተጫራቹ የሚገዛበትን መነሻ ዋጋ ለራሱ ያቀርባል፤

5.    ለግልፅ ጨረታ //ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ ዋጋ በመሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

6.    ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛቸውን ዕቃዎች ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ የሚረከብ መሆን አለበት

7.    ዕቃዎቹን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሉ 05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው .. (C.P.O) ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤

8.    በጨረታው ያላሸነፉ ተጫራቶች ያስያዙት ሲፒኦ (C.P.O) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡

9.    ሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፤

10.    ማንኛውም ተጫራች ዕቃዎቹን ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው እርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው ይችላል፤

11.     ተጫራቹ ዕቃዎቹን ሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ /ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፣

12.    ተጫራ የሞሉትን የግልጽ ጨረታ ሰነድ ከቀን 07/11/2018 ከጠዋቱ 200 ጀምሮ በጅግጅጋ ////ቤት የዕቃ አወጋገድ ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በቀን 09/11/2018 3:45 ተዘግቶ ከረፋዱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፤

13.    የሐራጅ ጨረታው የሚካሄደው በቀን 09/11/2018 ከረፋዱ 415 //ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡

 

NB:- አሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) 15% (አሥራ አምስት ፐርሰንት) የሚከፈል መሆኑ ይታወቅ፤ ሳምፕል ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾች //ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።

 

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት

Save Tender