የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለዩኒት ፕሮዳክሽን የምርት አገልግሎት ከተለያዩ ድርጅቶች ግለሰቦች ጋር ውል በመግባት የተለያዩ መገልገያ ማቴሪያሎችን ቁሳቁሶችን እያመረተ እና ለተጠቃሚ ለገበያ እያቀረበ መሆኑ ይታወቃል። ለዚሁ ስራ ስገሰግሱት የሚውሱ ገብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መገዛት ደፈልጋል።
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለዩኒት ፕሮዳክሽን የምርት አገልግሎት ከተለያዩ ድርጅቶች ግለሰቦች ጋር ውል በመግባት የተለያዩ መገልገያ ማቴሪያሎችን ቁሳቁሶችን እያመረተ እና ለተጠቃሚ ለገበያ እያቀረበ መሆኑ ይታወቃል።
ስለሆነም ለዚሁ ስራ ስገሰግሱት የሚውሱ ገብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር
መገዛት ደፈልጋል። በመሆኑም:-
1ኛ. በዘርፉ የተሰጠ እና ሀጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ።
2ኛ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው እና ማቅርብ የሚችሉ።
3ኛ. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው እና ማቅርብ የሚችሉ።
4ኛ. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ት ተመዝጋቢ የሆነ እና ማቅርብ የሚችሉ።
5ኛ. የአንዱን ዋጋ ሲሞሉ ከቫት ጋር እና ትራንስፖርቱን ጨምርው በመሙላት ወደ አሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማቅርብ የሚችል።
6ኛ. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ እየር ላይ ከዋለበት እለት)ቀን) ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ብቻ በቤ/ጉ/ከ/መ/ አሶላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግዥ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 በመደበኛ የመንግስት የስራ ስዓት በአካል በመቅርብ የእቃውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ በ 300 ብር በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡
7ኛ. ተጫራቾች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያቸው ላይ የድርጅታቸውን ስም ሙሉ አድራሻቸውን ስልጣን በተሰጠው የድርጅቱ ኃላፊ ፊርማቸውንና ህጋዊ ክብ ማህተማቸውን በመምታት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ድርስ ብቻ ዋጋውን ሞልተው ማቅርብ የሚኖርባቸው ሲሆን ኮሌጅ ካቀረበው የዋ ጋ መሞያ ሰንጠረዥ ውጭዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተቀባይነት አይኖረውም። በዘኛው ቀን የሚከፈት ሁኖ ቀኑ በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ጨረታው ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ የጨርታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
7ኛ. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
ስበስጠ መረጃ ስልክ 057-775-1720/299 /+251917458131/+251910412334 ይደዉሉ::
የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
