Tender Detail

Tender Details

  • Company በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት
  • Address ሐረር ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915099803
  • Websitehttps://WWW.facebook.com/hppdso web site http//hppdso.gov.et Telegram https:t.me//hppds2
  • Deadline25 Jun 2026, 10:15 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price800.00
  • opening date2026-06-25 10:30:00
  • Categories Stationery Materials , Machinery Spare Parts

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በማዕቀፍ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ /ቤት 2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በማዕቀፍ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የግዥ//

የእቃው አይነት መግለጫ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

ብዛት

1

PPPD-SO/001/19

የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች ግዥ

50,000.00

ብዛታቸው 2,500

 

1.     የብቃት መስፈርቶች- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ህጋዊነትን የሚያመለከቱ ሰነዶች ቅጂ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁ ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ከጨረታው መልስ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.     ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ በኋላ 60 ቀናት ይሆናል፡፡

3.     የጨረታ ማስከበሪያ: ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (ጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

4.     የጨረታ ሰነድ ግዥና ቋንቋ- የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በጽ/ቤቱ ግዥ ፋይናንስና ንብረት ስራ ከፍል ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነዶች 800 /ስምንት መቶ/ ብር በመፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

5.     የጨረታው አቀራረብ እና አይነት፡

5.1.          ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.2.          የጨረታው ዓይነት PPPDSO/001/19 ባለአንድ ኤንቨሎፕ ሲሆን ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው

6.     የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን፡

6.1.          የግዥ መለያ ቁጥር PPPDSO/001/2019 ጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት እና የሚዘጋበት ቀን 18/10/2018 ጠዋቱ 4:15 ተዘግቶ 04:30 በጽ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል

7.     ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል

8.     የመሰረዝ መብት- /ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

9.     የመ/ቤት አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ እባከዎን 0915099803 ይደውሉ፡፡

10. ጨረታው የሚከፈት ቦት ቦታ፡ የሀረሪ ህዝብ ልል የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት /ቤት ሐረር አራተኛ አደባባይ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው ዘቢዳ ሕንፃ አራተኛ ወለል፡፡

 

https://WWW.facebook.com/hppdso   web site   http//hppdso.gov.et    Telegam  https:t,me// 

 

በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ /ቤት

Save Tender