Tender Detail

Tender Details


ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/09/26

ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሀ-ሕንጻ

ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ቤቱ/ሕንጻው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ ይዞታው ጠቅላላ ስፋት
ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የቦታው ልዩ ስም
1 G+4 መኖሪያ ቤት ሕንጻ በግንባታ ላይ የሚገኝ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ 01 አለም ባንክ አካባቢ 33,572,504.39 ምድር ቤት 207.467 ካ.ሜ

ከ 1 እስከ 4 ወለል እያንዳንዱ ወለል 197.54 ካ.ሜ

250 ካ.ሜ

 

2 G+4 መኖሪያ ቤት ጅምር ሕንጻ አዲስ አበባ ለሚ ኩራ 04 ቦሌ አራብሳ በሻሌ ዉሀ ታንከር 31,880,425.67 167 ካ.ሜ 250ካ.ሜ

 

3 መኖሪያ ቤት ቤዝመንት፣ምድር ቤት እና ሰርቪስ አለታ ወንዶ   ጨፌ ቀበሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ 3,707,039.78 ቤዝመንት 47.17 ምድር ቤት 110.24 ካ.ሜ ሰርቪስ ቤቱ 36 ካ.ሜ 474.38 ካ.ሜ
4 G+2 ለንግድ የሚያገለግል ሕንጻ ሲዳማ ሀገረ ሰላም ሁላ ወረዳ ሰቻ ቀበሌ 01 ማዕድን አካባቢ 8,775,512.49 ምድር ቤት180.33 ካ.ሜ 1ኛ ፎቅ 176.87  2ኛ ፎቅ 162.52 414.73 ካ.ሜ
5 የንግድ ቤት/መጋዘን ሾኔ   አረንቻ ሾኔ ገበያ 4,552,348.43 መጋዘን 390.6 ካ.ሜ አዲስ መጋዘን 129.6 ካ.ሜ 622.6 ካ.ሜ
6 G+0 መኖሪያ ቤት ጋምቤላ ጋምቤላ 03 ዶንቦስኮ አካባቢ 815,889.88 95.71 ካ.ሜ 400 ካ.ሜ
7 G+0 መኖሪያ ቤት ጋምቤላ ጋምቤላ 05 ኢሚግሬሽን አካባቢ 2,669,612.46 88.35 ካ.ሜ እና 100.78 ካ.ሜ 548 ካ.ሜ
8 መኖሪያ ቤት/ኮንደሚኒየም ወሊሶ   02 ኤጀርሳ ቀበሌ ኮንደሚኒየም ሰፈር 1,069,132.01 74.45 ካ.ሜ 74.45 ካ.ሜ
9 መኖሪያ ቤት ቡሌ ሆራ   አርዳ ቢያ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ አካባቢ 2,082,184.25 171.60 ካ.ሜ 200 ካ.ሜ
10 G+1 መኖሪያ ቤት

ግራውንዱ የተጠናቀቀ ሲሆን

አንደኛ ፎቅ ከ 50% በላይ የተጠናቀቀ

ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ   ዱግዳ ዳዋ 01 ዱግዳ ዳዋ ቂልጣቁፋ 5,544,917.24 193 ካ.ሜ 504 ካ.ሜ
11 G+0 መኖሪያ ቤት ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ   01 ዱግዳ ዳዋ ቂልጣ ቁፋ 390,943.17 64.68 ካ.ሜ 400 ካ.ሜ

 

ለ-የፈሳሽ እና የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች

ተ.ቁ የሰሌዳ ቁጥር የተመረተበት ዘመን የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
1 የፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን 2020 18,00,000.00
2 የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን 2021 18,00,000.00
3 የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን 2008 12,00,000.00

 

ሐ-ተሽከርካሪ

ተ.ቁ
የሰሌዳ ቁጥር
የተሽከርካሪው ዓይነት
ሞዴል
የስሪት ዘመን
የተሰራበት ኃገር
የሞተር ጉልበት (ሲሲ)
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
1
አአ 03-35321
ድርብ ተግባር
RANGER 2.9
2005
ፎርድ
2892 ሲሲ
800,000.00
2
አአ 03-34548
ድርብ ተግባር
RANGER 2.9
2005
ፎርድ
2892 ሲሲ
800,000.00

ማሳሰቢያ

  • ተጫራቾች ከየትኛውም የወጋገን ባንክ ቅርንጫፍ የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ብር 00 (ሶስት መቶ አርባ አምስት ብር) በሒሳብ ቁጥር 0736452410101 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታው ሰነድ የባንኩ ዋና መ/ቤት ወጋገን ሕንጻ 3 ወለል ንብረት አስተዳደር እና ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ፡፡
  • ሕንጻዎቹን፣የሳሙና ማምረቻ ማሽኖች እና ተሽከርካዎቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ባንኩ በሚያወጣው መርሐ-ግብር መሰረት የሚገኙበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ የሳሙና ማምረቻ ማሽኖቹ የሚገኙት ሞጆ ከተማ ላይ ነው፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ንብረቶቹን የሚገዙቡትን ዋጋ ¼ኛ (ሃያ አምስት በመቶ) ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ከጨረታው ሰነድ ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ከነሙሉ አድራሻቸው እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. 400 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ወጋገን ሕንጻ 3 ወለል ንብረት አስተዳደር እና ፋሲሊቲስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጫራቹ ስም፣ፊርማ እና ስልክ ቁጥር መጻፍ አለበት። ከጨረታው ሳጥን መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ዋጋ በቀላሉ በሚጠፋ ወይም በእርሳስ መሙላት የለባቸውም። የሚሰጡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ከጎኑ በተጫራቹ መፈረም አለበት።
  • አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም። ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ተካፋይ ሆኖ ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የሰጠውን ዋጋ መለወጥ ወይም ማሻሻል አይችልም፤ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከውድድሩ ሊወጡ አይችሉም፡፡
  • ጨረታው ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወጋገን ባንክ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ 9 ወለል በባንኩ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከንብረቶቹ ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ የሚታሰብ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ካለ፣ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ ወጪዎች፣ውዝፍ ክፍያዎች እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ወጭዎች የጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል፡፡
  • የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱን ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ ከፍሎ ንብረቱን የመረከብ ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ንብረቱን የማይረከብ ተጫራች የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
  • በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ማለትም እስከ 3 ደረጃ ያልወጡ የጨረታ ግምገማ ውጤት ከተገለጸ በኋላ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ይመለስላቸዋል።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

ስለ ጨረታው አፈጻጸም ዝርዝር ማብራርያ በስልክ ቁጥር 011-5-535-342 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Ras Mekonnen Street, Wegagen Tower P.O.Box: 1018, Addis Ababa, Ethiopia

Website: www.wegagen.com Email: info@wegagen.com SWIFT: WEGAETAA

Save Tender