Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጰያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address ወላይታ ሶዶ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - -
  • Website
  • Deadline15 Jul 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-15 10:30:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የቤት ሽያጭ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


የቤት ሽያጭ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፌ/ ከሳሽ መተማመን ማይ ፋይናንስ አ. ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ እና በአፈፃጸም 2 ተከሳሽ አቶ ሲሳይ ባትሬ በአፈፃፀም 3 ተከሳሽ / አለምነሽ አለሙ መካከል ባለው መነሻ 2 አፈፃፀም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሶዶ ከተማ በዋዱ ቀበሌ ዴሪ መንደር በሳይት ፕላን ቁጥር /613/2011 የቦታ ስፋት 200 ኪሜ አዋሳይኞች በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ DH-144 በምዕራብ የግለ ይዞታ፣ በምስራቅ መንገድ የሚያዋስኑት ይዞታ ላይ ያረፈው መኖርያ ቤት በመነሻ ዋጋ 629,600 (ስድስት መቶ ሃያ ዘጠኝ ሺህ ስድስት መቶ) ብር በሆነው በቀን 08/11/2018 / ከቀኑ 430 ሰዓት እስከ 630 ባለው ጊዜ ውስጥ ማነኛውም ተጫራች የቤቱን ዋጋ 1/4 ወይም /157,400 (አንድ መቶ ሃምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ብር) በሲፕኦ (CPO) በቅድሚያ በማስያዝ በቦታው በመገኘት ተጫርተው መግዛት የሚችል መሆኑን በደ/ኢት/ ክልል የሶዶ ከተማ አስ/ ከፍተኛ /ቤት አዟል፡፡

 

ደቡብ ኢትዮጵያ የሶዶ ከተማ አስ/ ከፍተኛ /ቤት

Save Tender