ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 75/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተቁ
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥር | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ | ||||
| አበዳሪው ቅ/ፍ | ከተማ | ወረዳ/
ቀበሌ |
ቤ.ቁ | ቀን | ሰዓት | |||||||
| 1 | አብሳዮ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ | ቃልኪዳን መሀመድ | ሀያሁለት ማዞሪያ | አ.አ ቦሌ ክ/ከ | 12 | –
|
162.5ካ.ሜ | ቦሌ12/25/1/5/20454/28636/36270/01 | ለመኖሪያ | 18,050,000.00 | ሐምሌ 1 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
| 2 | ሀይለየሱስ ንጋቱ | ኤ.ኤስ.ደብሊዩ ኤ ጨርቃጨርቅ ማምረቻ | ሀያሁለት ማዞሪያ | ባህርዳር | 14 | 10,000ካ/ሜ | ባህኢፓ0102/10 | ለኢንዱስትሪ | 19,522,752.00 | ሐምሌ1 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 3 | ቢኒያም እሸቴ | የተበዳሪው | ዐቢይ | አ.አ | 11 | 41.96.00ካ/ሜ | AA0000610073053720112 | ለመኖሪያ | 2,240,000
.00 |
ሐምሌ1 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 4 | ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ | አደራጀው የሺዋስ | ጎጃም በረንዳ | ቱለፋ | ሀ/ማርያም | – | 10,000ካ/ሜ | 563 | ለኢንዱስትሪ | 46,963,642.00 |
ሐምሌ 8 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
| 5 | ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ | ወርቁ አለምነህ | ጎጃም በረንዳ | አ.አ ቦሌ ክ/ከ | 09 | 300.ካ.ሜ | ቦሌ9/49/9/5/48641/252123/02 | ለቅይጥ | 35,330,549.00 | ሐምሌ 2 /2018 ዓ.ም
|
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 6 | ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ | ጥሩቀለም መዝሙር | ጎጃም በረንዳ | አ.አ ቦሌ ክ/ከ | 10 | 300ካ.ሜ | ቦሌ10/104/5/4/22498/106846/02 | የመኖሪያ | 23,861,634.00 | ሐምሌ2 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 7 | ወርክድ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማ | ወርቁ አለምነህ | ጎጃም በረንዳ | ሸገር ከተማ | ሱሉልታ | 210.05ካ.ሜ | ETH000010334629 | የመኖሪያ | 4,985,270.00 | ሐምሌ 3 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 8 | ማስረሻ
ብርሀኔ |
ተበዳሪው | አቢይ | ጎንደር | 20 | 312.60 ካ/ሜ | 11921/2010 | ለመኖሪያ | 12,534,575.00 | ሐምሌ 1 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 9
|
ማስረሻ ብርሀኔ | ተበዳሪው | አቢይ | ጎንደር | 20
|
5000 ካ/ሜ | ኢፓልኮ/ጎን/35/11 | የኢንዱስትሪ ቦታ | 28,142,550.00 | ሐምሌ 1 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 10 | ማስረሻ ብርሀኔ | ተበዳሪው | አቢይ | ጎንደር | 20 | 4000 ካ/ሜ | ኢፓልኮ/ጎን/243/17 | የኢንዱስትሪ ቦታ | 15,827,347.00 | ሐምሌ2 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- በተ.ቁ 1፤3 ፤5፤ 6 እና 7 ላይ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ባለው እና ከዋናው መስሪያ ቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው እና አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ 3ኛፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 2 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው፡፡በተራ ቁጥር 4 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በደብረብረሃን ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሲሆን እንዲሁም ከተራ ቁጥር 8-10 ድረስ የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ በጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው፡፡
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
