Tender Detail

Tender Details


ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


                                  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

                            ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/031/2018

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

                              ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ

ተቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ          ለጨረታ የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ/ወረዳ የቦታ ስፋት
ቀን ሠዓት
 

 

 

 

1

 

 

ጀማነህ  ወልዴ ቦሩ

ጀማነህ ወልዴ ቦሩ አደኣ ሊበን ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ቤት ቢሾፍቱ  ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 03 105.29 ከ. ሜ 2,494,963 6/11/2018 4:30-5:30 ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ጀማነህ ወልዴ ቦሩ አደኣ ሊበን ለንግድ አገልግሎት የሚዉል (G+6) ቢሾፍቱ  ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 03 1039 ከ. ሜ 79,680,446.32 6/11/2018 8:30-9:30 ለመጀመሪያ ጊዜ
ምስጋናዉ ጌታሁን ዳምጦ አደኣ ሊበን ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ቤት ቢሾፍቱ  ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 03 210.08 ከ.ሜ 4,704,093.02 7/11/2018 4:30-5:30 ለመጀመሪያ ጊዜ

የሐራጁ ደንቦች፤

  1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ./CPO) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአሥራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
  2. በሐራጁ ሂደት ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ማን እንደሆነ ብቻ የሚገለፅ ሲሆን፣ ጨረታውን ያሸነፈው ሰው/አካል ስለማሸነፉ በሚመለከተው የባንኩ አካል ከተረጋገጠ በኋላ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ይሰጠዋል::
  3. ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
  4. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው::
  5. ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፤ ሲንቄ ባንክ አደኣ ሊበን ቅርንጫፍ ይሆናል፡፡
  6. በጨረታዉ ቀን ከ430 እስከ 500 የተጨራቾች ምዝገባ ሰዓት ሲሆን፣ ከ500 – 530 ሐራጁ የሚካሄድ ሆኖ ከ5፡00 ሰዓት በኋላ የተጫራች ምዝገባ አይኖርም።
  7. ለስም ዝውውር የሚከፈል ክፍያ እንዲሁም የሊዝ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ከታክስ እና ግብር ጋር ተያያዥ የሆኑ ክፍያዎችን ገዢው/አሸናፊው ጨረታውን ከአሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ይከፍላል:
  8. የንግድ ማህበራትን በመወከል መጫረት የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ የማህበሩን ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ የመመስረቻ እና የመተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ህጋዊ የዉክልና ስልጣን ሰነድ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ለሐራጅ የቀረበ ንብረትን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል፡፡
  11. ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡
  12. የጨረታ አሸናፊ ለሆነዉ ተጫራች በባንኩ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት እስከ 50%  ድረስ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  13. ለተጨማሪ መረጃ የሲንቄ ባንክ ህግ አገልግሎት ክፍል ስልክ ቁጥር +251-11557-6016 ወይም በአደኣ ሊበን ቅርንጫፍ ስልክ ቁጥር 0114370981 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

                                                           ሲንቄ ባንክ .

 

Save Tender