Tender Detail

Tender Details


አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበውን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሠራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያው ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ለገሐር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115 15 11 53 እና 0115 15 07 11 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተ.ቁ
የተበዳሪው ስም
የመያዣ ሰጪው ስም
የንብረቱ አይነት እና አገልግሎት
የቦታው ስፋት በካ.ሜ
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ
የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን
የምዝገባ ሰዓት
የጨረታሰዓት
ጨረታው የወጣው
1
አቶ አለሙ አመኑ
ተበዳሪው
የመኖሪያ ቤት
463.75
2081
አለታ ወንዶ ከተማ
1,117,169.13
ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም
4፡30-5፡30
5፡30-6፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ
2
አቶ አለሙ አመኑ
አቶ አለማየሁ አለሙ
የንግድ ቤት
265
2082
አለታ ወንዶ ከተማ
2,557,684.39
ሐምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም
8፡30-9፡30
9፡30-10፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ
3
አቶ አለሙ አመኑ
ተበዳሪው
የመኖሪያ ቤት
512.55
2283
አለታ ወንዶ ከተማ
1,040,408.24
ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም
4፡30-5፡30
5፡30-6፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ
4
አቶ አለሙ አመኑ
አቶ አለማየሁ አለሙ
የመኖሪያ ቤት
645.09
2060
አለታ ወንዶ ከተማ
2,850,326.87
ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም
8፡30-9፡30
9፡30-10፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ
5
አቶ አለሙ አመኑ
ተበዳሪው
የንግድ ቤት
799.18
የይዞታ መለያ ቁጥር SD001080402006
ሐዋሳ ከተማ
13,530,735.32
ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
8፡30-9፡30
9፡30-10፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ
6
አቶ አለሙ አመኑ
ተበዳሪው
በካርታው ለመኖሪያ ቤት የተፈቀደ እና በግንባታ ላይ የሚገኝ
1277.92
የይዞታ መለያ ቁጥር SD001080402002
ሐዋሳ ከተማ
44,549,306.66
ሐምሌ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
4፡30-5፡30
5፡30-6፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ
7
አቶ አለሙ አመኑ
ተበዳሪው
የንግድ ቤት
700
የቦታው መለያ ቁጥር HUB114/98CB-5
ሐዋሳ ከተማ
16,569,858.94
ሐምሌ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
8፡30-9፡30
9፡30-10፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ
8
ፍራንኩን ኢት አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ተበዳሪው
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት
10,000.00
WLBEN/8157/BL9
ሸገር ከተማ ሱሉልታ ክ/ከተማ
156,500,311.38
ሐምሌ 03 ቀን 2018 ዓ.ም
4፡30-5፡30
5፡30-6፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ
9
አቶ በልስቲ አዲስ
አቶ አበበ አዲስ
የመኖሪያ ቤት
232.67
የይዞታ መለያ ቁጥር AA000100705164
አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ
15,475,175.75
ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም
8፡30-9፡30
9፡30-10፡00
ለመጀመሪያ ጊዜ

 

Save Tender