Tender Detail

Tender Details


ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዮ ድርጅቶች ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የዊንች መጠለያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡


ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

የጨረታ ማስታወቂያ    CN/NCB/37/18

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዮ ድርጅቶች ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የዊንች መጠለያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከደረጃ (6) ስድስት በላይ የሆናችሁ የስራ ተቋራጭ ወይም ኮንትራክተር፣የታደስ የንግድ ፈቃድ፣በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማሰረጃ፣የተጭማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ስርተፍኬት የጨረታ ማሰከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የሥራ ዝርዝር መግልጫ በተለየ በስም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም የግንባታ ሥራዎች የምታከናወኑበትን ዋጋ በተለየ በስም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቭሎፕ በማድረግ እንደትወዳደሩ ይጋበዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማሰከበሪያ ብር 100‚000 በባንክ በተረጋገጥ ሲ.ፒ.ኦ ከመጫራቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መሰፈርቶ ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማሰታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው

የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል

 ስልክ ቁጥር 011-555 19 11

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ

Save Tender