Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline17 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-17 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም . በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አሰያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ

 

የቦታ ስፋት በካሬ

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት

አድራሻ

 

የካርታ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

1

/ ወንጌላዊት አለሙ

/ የግሌ ታደሰ

ቱሉዲምቱ ቅርንጫፍ

ቤት

አ.አ

ንፋስ ስልክ ላፍቶ

12

AA00008110

4669420112

 

50.31

3,500.000 (ሶስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር)

 

10/11/2018

 

4:00-6:00

 

 

1.     ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና /ቤት

2.     አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም

3.     ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል

4.     ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉዲምቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5.     በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል።

6.     ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 04636255/0913391748 መደወል ይችላሉ።

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

Save Tender