Tender Detail

Tender Details

  • Company DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)
  • Address ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5-18-03-56
  • Websitehttps://dashenbanksc.com/
  • Deadline16 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-16 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/280/26

 

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

የንብረቱ አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

ክ/ከ

ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

ፅጎ አትክልት እና ፍራፍሬ ጅምላ ንግድ /የተ/የግ/

ሴቻ

/ አማረች ጎድኔ

/ምንጭ

በሬ ወረዳ

እድገት በር

///771

250 ..

መኖሪያ

1,591,398.56

9/11/18 .

4:00- 6:00

ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ

2

አቶ ልደቱ አሻግሬ አንዳ

ዲቻ

አቶ ልደቱ አሻግሬ

ወላይታ ሶዶ

መሃል

ዋዱ

ዋአ/509/2013

200 .

መኖሪያ

1,724,685

10/11/18 .

4:00- 6:00

ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ

3

አቶ ጥበቡ ዮሴፍ ጣንባሮ

 

ላሳካ

አቶ ጥበቡ ዮሴፍ

ወላይታ ሶዶ

መሃል

ዋዱ አምባ

ዋአ/1174/15

200 .

መኖሪያ

3,098,436

10/11/18 .

8:00- 10:00

ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ

 

1.     ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ወይም በጥሬ ገንዘብ በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2.     ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።

3.     ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል።

4.     ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

5.     የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6.     በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

7.     የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8.     ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9.     ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም። ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-180-3006 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ዳሽን ባንክ ..

Save Tender