ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የአበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄደው |
||||||
|
ከተማ |
ክ/ከ |
ወረዳ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||||||
|
1 |
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ |
ካዛንቺስ |
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
13 |
LMK12017040 |
373.51ካ.ሜ |
G+1 የመኖሪያ ቤት |
28,849,669.00 |
8/11/18 ዓ.ም |
4፡00-6፡00 |
ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ |
|
2 |
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ |
ካዛንቺስ |
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ |
ሸገር ሲቲ |
መልካኖኖ |
መልካገፈርሳ |
OR00011318905011 |
500.65 ካ.ሜ |
G+2 የመኖሪያ ቤት |
19,172,770.00 |
9/11/18 ዓ.ም |
4፡00-6፡00 |
ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ |
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
2. ጨረታው በስንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ግን ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሠዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ናገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙለ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111704038 እና 0111704519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ.
