Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline26 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-26 14:30:00
  • Categories Plastic Raw Materials And Products , Industry And Factory

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታው መነሻ ነጠላ ዋጋ በቁጥር

የጨረታ መነሻ ጠቅላላ ዋጋ

የጨረታ .ቁጥር

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀት

40,000 (በቁጥር)

9.00 (ዘጠኝ ብር)

360,000.00 (ሶስት መቶ ስልሳ ሺህ)

/አከ////02/2018

30 ቀን

ሰኔ 19 ቀን 2018 . ከሰዓት 800

ሰኔ 19 ቀን 2018 . ከሰዓት 830

 

 

1.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በባለስልጣን /ቤቱ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 በመምጣት ብር 200 በመግዛት በሃና ማርያም ሲሚንቶ ውጤቶች በሚገኘው /ቤቱ //ቤት በመሄድ ንብረቶቹን መመልከት ይችላሉ።

2.     የተጠቀሰውን ንብረት ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በኢንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ መዝጊያ ቀን ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ሳር ቤት በሚገኘው በባለስልጣን /ቤቱ 3 ፎቅ የንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 144 ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3.     ተጫራቾች 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ስም አሰርተው ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ከመዘጋቱ በፊት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚያስረዳ ህጋዊ ሰነድ የነዋሪነት መታወቂያ ፓስፖርት ወይም ፋይዳ ምዝገባ ማያያዝ አለባቸው።

5.     ጨረታው ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣን /ቤቱ ቢሮ ቁጥእር 144 ይከፈታል።

6.     ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ከውድድር ራሳቸውን የሚያገሉ ወይም ጨረታውን ለማዛባት የሞከሩ ተጫራቾች ማስከበሪያው ለባለስልጣን /ቤቱ ገቢ ይሆናል።

7.     የጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀባቸው 7 የስራ ቀናት ውስጥ አሸናፊ የሆኑበትን ጠቅላላ ዋጋ መክፈል ይኖርባቸዋል።

8.     ባለስልጣን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ

 

ስልክ ቁጥር 011-3-72-89-47

 

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

Save Tender