Tender Detail

Tender Details

  • Company Kombolcha Textile Share Company (ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አማራ ክልል ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት እና ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5530124
  • Websitehttps://kombolchatextile.com/
  • Deadline30 Jun 2026, 3:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-02 10:00:00
  • Categories Food Items And Drinks

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

WVD32/2017-ос

1)    ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

2)    በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ከአከሲዮን ማህበሩ //ቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላል ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክከል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይየተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ, (CPO) ወይንም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው /ቤት ወይም አዲስ አበባ //ቤት ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ ፡፡

3)    ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4)    ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።

5)    /ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉበሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ስተጨማሪ ማብራሪያ -

ስልክ ቁጥር - 033-5510627/5510211/0973424242 (ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር - 011-5530124/5513797/0970230571 (አዲስ አበባ)

ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ሕንፃ ስንደኛ ፎቅ

የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር

Save Tender