Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎንደር ብቅል ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address , Phone: 0582111234
  • Website
  • Deadline22 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-17 00:00:00
  • Categories Seed

የጎንደር ብቅል ኃ/የተ/የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


3 ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጎብፋ/004/2026

የጎንደር ብቅል /የተ/የግል ማህበር በዋናነት ለሚያመርተው ብቅል እና ተረፈ ምርቶች መያዣነት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያላቸውን ከረጢቶች በቋሚነት ለአንድ አመት በጥራት አምርቶ የሚያቀርብለት ኩባንያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት በጥንቃቄ አንብባችሁ በጨረታ ማጠናቀቂያው ቀን ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን እንድታሰገቡ እንጋብዛለን፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች -

  1. ንግድ ፈቃዱ የታደሰና የራሱ ከረጢት ማምረቻ ያለው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማያያዝ፤
  3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አገልግሎት መስጫ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 500,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በጎንደር ብቅል ፋብሪካ ግዥ ክፍል ቢሮ .. 15/06/2026 እስከ 8/07/2026 ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. የምርት ማስረከቢያ ቦታው ጎንደር እንደመሆኑ መጠን የሚያቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስና ትራንስፖርት ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተጫራቾች በራሳቸው ችግርባይገኙም በተገኙት ተጫራቾች ፊት በጎንደር ብቅል ፋብሪካ ንግድ መምሪያ .. . 8/07/2026 ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ታሽጎ 510 ይከፈታል፡፡
  6. አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ በተነገረው 5 ቀናት ውስጥ ከፋብሪካው ጋር ውል መውስድ ይኖርበታል፡
  7. መሟላት የሚገባቸውን ሰነዶች (የንግድ ፈቃድ፣የዘመኑን ግብር የተከፈለበት መረጃ ፣እና ሲፒኦና ሌሎችን መስፈርቶች ካልተሟሉ ውድቅ ይደረጋል፤ናሙና በፋብሪካው ግዥ ከፍል ማግኘት ይቻላል፡
  8.  ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0582111234 /0913598563/ 0918064175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡

                                          የጎንደር ብቅል ፋብሪካ .የተ.የግ.ማህበር

 

Save Tender