Tender Detail

Tender Details

  • Company አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 0900726162
  • Website
  • Deadline27 Jun 2026, 8:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-06-27 08:30:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራትና ይፈልጋል፡-


የሜዳ ልማትና በትርፍ በመጋራት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና በጋራ ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራትና ይፈልጋል፡-

ተፈላጊ መመዘኛዎች፡-

1. ህጋዊ ፈቃድና የሥራ ልምድ ያለው፤

2. ሜዳውን ለመሥራት በቂ በጀትና ባለሙያ ያለው

3. ሜዳውን በስታንዳርድ፤በዘመናዊ ሁኔታ በተፈለገው ጥራትና ጊዜ መሥራት የሚችል፤

4. በጨረታው መወዳድር መመዝገብ የሚፈልግ ደርጅት ብር1000 (አንድ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መመዝገብ ይችላል፡፡

5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የድርጅቱ የሥራ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

6. ቦታው አዲስ አበባ፤ጉለሌ /ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916//0900726162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

 

አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !

 

Save Tender