Tender Detail

Tender Details

  • Company Abay Bank S.C (ዓባይ ባንክ አ.ማ)
  • Address ባምቢስ አካባቢ ኖክ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት ከሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንፃ 8ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-17-60
  • Websitehttps://abaybank.com.et/am/
  • Deadline21 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-21 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 76/2018

 

ዓባይ ባንክ . በአዋጅ .97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ /የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ) ቁጥር

የንብረት አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ

አበዳሪው ቅ/ፍ

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

የቤት.ቁ

ቀን

ሰዓት

1

አለምሰገድ ካሳሁን

ተበዳሪው

ባሕርዳር

ባሕርዳር

 

04

 

236/

///997/13

ለድርጅት

20,414,274.00

ሐምሌ 14/2018 .

ጠዋት 400-600

2

ገዛኽኝ ደመላሽ

ወከት የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ

አምስት ኪሎ

ባሕርዳር

 

20

 

5000/

ባህአ./0084/09

የኢንዱስትሪ ቦታ

44,975,019.00

ሐምሌ 14/2018 .

ጠዋት 800-1000

 

ማሳሰቢያ

1.     ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥ ንዘብ በማስያዝ መወዳደር ችላሉ በጨረታው ተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመ ደረጋል።

2.     የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

3.     ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ሚመከተው መንስታዊ ካል ደብዳቤ ይፅፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ሚያሟ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሲሰጥ ይችላል፡፡

4.     በተ. 1 እና 2 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሄደው በባሕርዳር ዲስትሪክት /ቤት ነው።

5.     ውዝፍ የሲዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘዋወሪያ እና ሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ብሮችን ዢው/ አሸናፊው ከፍል።

6.     ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አደገደድም

 

ማብራሪያ በስ. 011 554 97 36 ደው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Save Tender