ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/002/2026
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት/ አገልግሎት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
ጨረታው የሚካሄድበት ጊዜ |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
|
1 |
ቤሪያ ዩኒዬን |
ሃዋሳ ቲቲሲ |
ተበዳሪ |
ሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ፣ ዶሬ ባፋኖ |
01 ቀበሌ |
0000025 |
4,585 ካ.ሜ |
ትምህርት ቤት |
1,582,274 |
ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-6፡00 |
በድጋሜ |
|
2 |
አቶ ኤሊያስ ዮሃንስ |
ሞያሌ |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል፣ ሞያሌ ከተማ |
ሞያሌ ከተማ 02 ቀበሌ |
A74/71074/2013 |
300 ካ.ሜ |
የመኖሪያ ቤት |
2,252,310 |
ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ታፈሰ አሽኔ |
በንሳ |
ተበዳሪው |
ሲዳማ ክልል በንሳ ከተማ |
03 ቀበሌ |
1907/2005 |
97 ካ.ሜ |
የመኖሪያ ቤት |
257,272 |
ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-6፡00 |
በድጋሜ |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታዉ ዕለት ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀዉ ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢዉ ይከፍላል፡፡
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠዉ ተጫራች በጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰዉ ብቻ ነዉ፡፡
5. የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታዉ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
6. በጨረታዉ ላይ አስያዥና ተበዳሪዉ ወይም ህጋዉ ወኪሎቻቸዉ መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሀራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
8. ጨረታዉ ተጀምሮ በተቀመጠዉ ሰዓት ዉስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-212-65-37 ወይም 046-212-55-73 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ
