Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221162194
  • Website
  • Deadline24 Jun 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-24 16:00:00
  • Categories Machinery , Furniture

በኢትዮጲያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥC-ESLSE/P&T/REQ/2025/02998

 

በኢትዮጲያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል 2018 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል።

ሎት-አስራ አራት፦ የመመገቢያ ወንበሮች

ሎት-እስራ አምስት-የቡና እና የሻይ ማሽን

በዚህም መሠረት፡-

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣የቫት የምስከር ወረቀት፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በመንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይየአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት።

3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid taxclearance)::

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ-ገጽ (www. ESLSE. COM ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

5. የጨረታው መከፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።

6. የጨረታ ማስያዣ ለእያንዳንዱ ሎቶች .. 50,000 ብር (ከንግድ ባንከ፤ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንከ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።

7. ለሁሉም ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ//ቤቱ ሲፒኦ መቅረብ ግዴታ ነው።

8. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

Save Tender