Tender Detail

Tender Details

  • Company የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 047-221-62-87
  • Website
  • Deadline23 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-06-23 10:00:00
  • Categories Electronics Materials

የጅማ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 16/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ
ማስታወቂያ

የጅማ ጉምሩከ //ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ///ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 16/2018 ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ///ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1.
በቅርንጫፍ /ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ _ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15/10/2018 . ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ////ቤት እና ከሆሌ /መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ///ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

ተ.ቁ

የቅ//ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 11/10/2018 . እስከ 15/10/2018 .


የጨረታ የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት



1


ጅማ

///ቤት

ግልጽ ጨረታ

 

ሰኔ 16/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሰዓት ላይበጅማ ///ቤት ላይይከፈታል



ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር፡- 047-211-62-87/ 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጅማ ጉምሩክ //ቤት

Save Tender