Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት
  • Address ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንጻ 2ተኛ ወለል ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-11-558-6175
  • Website
  • Deadline23 Jun 2026, 9:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-23 09:00:00
  • Categories Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

ዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሊዝ ፋይናንሲንግ አሰራር መሰረት የተከራየውን ማሽን በኪራይ ውሉ መሰረት መከፈል ባለመቻሉ ምክንያት ባንኩ እንድ የእርሻ ትራከተር ከነ ማረሻው መልሶ የተረከበው ሲሆን ትራከተር ከነማረሻው ባለበት እንዲሸጥ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሰኔ 8 ቀን 2018ዓ.ም ውሳኔ አስተላልፏል። ስለሆነም ንብረቱን መግዛት የሚፈልግ ተጫ


የጨረታ ማስታወቂያ


ዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሊዝ ፋይናንሲንግ አሰራር መሰረት የተከራየውን ማሽን በኪራይ ውሉ መሰረት መከፈል ባለመቻሉ ምክንያት ባንኩ እንድ የእርሻ ትራከተር ከነ ማረሻው መልሶ የተረከበው ሲሆን ትራከተር ከነማረሻው ባለበት እንዲሸጥ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሰኔ 8 ቀን 2018ዓ.ም ውሳኔ አስተላልፏል። ስለሆነም ንብረቱን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች ከታች በተዘረዘረው መረጃው መሰረት በጨረታው ቀን በአካል ተገኝቶ መሳተፍ ይቻላል።

ተ.ቁ

የተከራይ ስም

በሐራጅ የሚሸጠው/የሚከራየው ንብረት የሚገኝበት ቦታ

የንብረቱ ዝርዝርና አይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ (በብር)

የጨረታው ደረጃ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

1

ዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ

በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣
ወሊሶ ከተማ፤ ኢትዮጵያ ልማት ባንከ ወሊሶ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ውስጥ

-የእርሻ ትራክተር (Landini Agricultural Tractor-112hp): ብዛት 1/አንድ/

-ማረሻ (OTMA O/OD70/E4): 1/አንድ/

2,650,000

1ኛ ዙር

ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም | ከረፋዱ 03፡ 00-6:00

የጨረታው ማሳሰቢያዎች

በሐራጁ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል (ግለሰቦች፣ ተቋማት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት)

ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም ተመሳሳይ መበት ያለው ከሆነ ወይም መንግስት ከንበረቶቹ የሚፈለገውን የጉምሩክ ቀረጥ በመከፈል በሐራጁ መሳተፍ ይችላል ፡፡

ከላይ የተመለከተውን ንብረት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው የመነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክበተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማቅረብ በሀራጁ መሳተፍ ይችላል፡፡

ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡

በሐራጁ ለተሸነፉ ተጫራቾች ለሐራጁ ያስያዙት ገንዘብ በባንኩ ተረጋግጦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

* አሸናፊው ተጫራች ቀሪዉን ገንዘብ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። የጨረታ አሸናፊው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዝው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡

የሐራጁ አሸናፊ ንብረቶቹን በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ የሚገዛ ከሆነ ከቀረጥ ነፃ መብት የመጠቀም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፤ ከቀረጥ ነፃ የመጠቀም መብት ከሌለው በመንግስት የሚጠየቁ ማንኛውንም ቀረጥ በቅድሚያ በመክፈል ንብረቱን ይረከባል፡፡

የሐራጁ አሸናፊ የንብረቱን የሽያጭ ዋጋ ላይ 15% ተ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡

ስለ እያንዳንዱ ንብረት ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በስልክ ቁጥር +251115588368 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡

ጨረታው ሰኔ 8 ቀን 2018 በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተላለፈውን ትዕዛዝ ተከትሎ በሰኔ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት

Save Tender