Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል
  • Address ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0221162194
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 8:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-03 08:30:00
  • Categories Machinery , Furniture

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲከስ የሞጆ ሎጅስቲከስ ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ መለያ ቁጥC-ESLSE/P&T/REQ/2025/02998



በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲከስ የሞጆ ሎጅስቲከስ ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል፡፡


ሎት- አስራ አራት፦ የመመገቢያ ወንበሮች
ሎት- አስራ አምስት-የቡና እና የሻይ ማሽን

በዚህም መሠረት፡-

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስከር ወረቀት፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በመንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስከር ወረቀት፡፡

3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid taxclearance)::

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ- ገጽ(WWW. ESLSE. COM ላይ በERP SYSTEM፣ በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።

6. የጨረታ ማስያዣ ለእያንዳንዱ ሎቶች ሲ.ፒ.ኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ፤ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።

7. ለሁሉም ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ ሲፒኦ መቅረብ ግዴታ ነው።

8. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።



በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል

Save Tender