የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ቀን09/10/2018
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡-
- በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ በአካል በመገኘት የአንድ ዋጋና የምትፈልጉትን መጠን በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቪሎፕ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
- በጨረታው መወዳድር የሚፈልግ ደርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 05 የድርጅቱ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡
- ቦታው አዲስ አበባ፤ጉለሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916/ /0900726162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !!
