Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ
  • Address የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሕንፃዎች ውስጥ በጨፌ ኦሮሚያ ሕንፃ አጠገብ ቢሮው መ/ቤት ሆኖ 3ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline09 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-09 14:30:00
  • Categories Vehicle (Garage Service) , Mechanical Work and Materials

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (አ.መ.ሎ ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ ውል የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ... 33 /2018

 

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (.. ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ ውል የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል

በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ

·        1. ሎት 1 :- የቀላል ተሽከርካሪዎችን ጥገና ሥራ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 200,000.00

·        2. ሎት 2 :- የከባድ ተሽከርካሪዎችን ጥገና ሥራ አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 200,000.00

1.     በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፤

2.     ወቅታዊ የመንግሥት የግብር ግዴታውን ስለመወጣቱ የሚያመለከት ደብዳቤ ከገቢዎች /ቤት

3.     የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያመለክት ሰርተፊኬት፤

4.     የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያመላከት

5.     ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ /TIN/ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡

6.     ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1 እስከ 5 የተጠቀሱትን ሠነዶች ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር አያይዞ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዝርዝርየጨረታ ሰነድ ከሣር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው በስተቀኝ መንገድ ላይ በተሰራው የኦሮሚያ ክልል መንግስት ሕንፃዎች ውስጥ በጨፌ ኦሮሚያ ሕንፃ አጠገብ ቢሮው /ቤት ሆኖ 3 ፎቅ ከሚገኘው የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

7.     ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተመለከተውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ከላይ በተገለፀው መሠረት ማስያዝ አለባቸው

8.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሎት ድርጅቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሐምሌ 02 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9.     ጨረታው በዚሁ ዕለት ማለትም ሐምሌ 02 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል

10. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ

Save Tender