ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮኒከስ እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ሰኔ 20/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ
ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮኒከስ እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ሰኔ 20/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፦
- በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ የቀረቡት ኤሌክትሮኒከስ ነክ እና ኮስሞቲከስ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 19/10/2017 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 50,000 ብር በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል፡፡
|
ተ ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን |
የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰአት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ ቤት |
የሐራጅ ጨረታ |
15/10/2018 እስከ 19/10/2018 |
ሰኔ 20/2018 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይካሄዳል፡ |
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62 87 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት