Tender Detail

Tender Details

  • Company በትግራይ ብ/ክ/መንግሥት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address መቐለ ከተማ ፡ ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline23 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-23 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአፈ/ከሳሾች እነ ኣቤል ብርሃነመስቀል 3 ቁጥር ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አቶ ጌትነት ጥላሁን 4 ቁጥር ሰዎች መሃከል ባለው የአፈጻጸም ከርክር ጉዳይ በመቐለ ከተማ፣ ሓድነት ክ/ከተማ፣ መትከል ቀበሌ የሚገኝ በምስራቅ ፕሎት፣ በምእራብ ፕሎት፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ፕሎት በሚዋሰን 21.50 ካሬ ሜትር ውስጥ የሰፈረው ህንፃና መሬት በመነሻ ዋጋ ብር 18,472.576.39 ( አስራ ስምንት ሚልዮን


የጨረታ ማስታወቂያ



በአፈ/ከሳሾች እነ ኣቤል ብርሃነመስቀል 3 ቁጥር ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አቶ ጌትነት ጥላሁን 4 ቁጥር ሰዎች መሃከል ባለው የአፈጻጸም ከርክር ጉዳይ በመቐለ ከተማ፣ ሓድነት /ከተማ፣ መትከል ቀበሌ የሚገኝ በምስራቅ ፕሎት፣ በምእራብ ፕሎት፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ ፕሎት በሚዋሰን 21.50 ካሬ ሜትር ውስጥ የሰፈረው ህንፃና መሬት በመነሻ ዋጋ ብር 18,472.576.39 ( አስራ ስምንት ሚልዮን አራት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ሰባ ስድስት ብር 39% ) ቀን 16/11/2018 / 300 ሰዓት እስከ 630 በግልጽ ጨረታ እንዲሸጥ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ /ቤት አዘዋል። ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁ የሚገልጽ መለያ ካርድ በመያዝ በተገለፀው ቦታ፣ ቀንና ሰዓት ተገኝታችሁ ለመጫረት የምትችሉ መሆናችሁ እየገለፅን ጨረታው ያሸነፈ ያሸነፈበት ዋጋ 25% በሞ/85 ወድያውኑ የማስያዝ የቀረው ደግሞ 15 ቀናት ውስጥ የመክፈል ግዴታ ያለው መሆኑ ፍርድ ቤቱ አሳውቀዋል፡፡



በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መቐለ
ከተማ ከፍተኛ /ቤት

Save Tender