Tender Detail

Tender Details

  • Company Amhara Bank S.C (አማራ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-558-2660
  • Website
  • Deadline14 Jul 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-14 10:30:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አማራ ባንክ አ.ማ. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች፣ ለንግድ አገልግሎትና ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ መጋዘኖች ሽያጭ

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/01/18

 

አማራ ባንክ .. የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የተበዳሪው ሙሉ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረቶቹ ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቾቹ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ

ከተማ

ክ/ከተማ

ወረዳ

ልዩ ቦታ

 

 

1

አቶ ሞገስ ሲሳይ በለው

አቶ አበበ ማለደ አዳነ

መኖሪያ ቤት 253.

150 .

ይከ/001/1228/011

አስከተማ

ዋግህምራ

01

ጋዝቢብላ

 1,037,951.89

 ሰቆጣ አስ/ከተማ ቅርንጫፍ

2

አቶ ገብረስላሴ አለኽኝ ካሳሁን

/ ፋጡማ ሙሃመድ ውካሽ

መኖሪያ ቤት G+3 253.

150 .

////35042014

ባህር ዳር

/ምኒሊክ

-

-

 24,193,056.94

 ባህርዳር ዲስትሪክት

3

ምቾት ፕላስቲክና 

የፕላስቲክ ውጤቶች 

ማምረቻ /የተ/የግ/

ምቾት ፕላስቲክና 

የፕላስቲክ ውጤቶች 

ማምረቻ /የተ/የግ/

ለፋብሪካ

3240 .

17728/2014

ቡሬ

-

-

ቀበሌ 04

 22,826,537.54

 ባህርዳር ዲስትሪክት

4

አቶ ሚካኤል ዘውዱ ሙሉጌታ

አቶ ሚካኤል ዘውዱ ሙሉጌታ

ለፋብሪካ

5000 .

ደብኢፓ/0382/2011

/ብርሃን

ጠባሴ

-

ቀበሌ 07

 24,891,914.22

ዋና መስሪያ ቤት 20 ፎቅ

5

.ኤፍ ትሬዲንግ /የተ/የግ 

.ኤፍ ትሬዲንግ /የተ/የግ 

ለፋብሪካ

9000 .

ባህኢፖ0188/11

ባህርዳር

ጣና

-

-

 135,113,138.21

 ባህርዳር ዲስትሪክት

6

አቶ ጥሩነህ ልጃለም

 / በላይነሽ ማናዬ ከበደ

መኖሪያ ቤት

150 .

K/አብ/0025

/ማርቆስ

አብማ

-

ቀበሌ 09

 2,810,120.40

 /ማርቆስ ቅርንጫፍ

7

አቶ ጥላሁን አደመ ስርፀ

/ ትግስት ተሻገር

መኖሪያ ቤት

300 .

3635/-302/2011

ዳባት

-

-

ቀበሌ 02

 4,178,389.62

 ዳባት ቅርንጫፍ

8

አቶ ይገረም ስመኘው ፀጋዬ

አቶ ሰለሞን ስመኘው ፀጋዬ

መኖሪያ ቤት

200 .

K/09339

/ማርቆስ

-

-

ቀበሌ 09

 3,328,941.09

 /ማርቆስ ቅርንጫፍ

9

አቶ አብርሃም ተክሉ /ህይወት

አቶ አብርሃም ተክሉ /ህይወት

መኖሪያ ቤት G+3 253. 288. 253. 480.

288 .

/ኩራ/13/30/2/372

49/0199/1/00

.

ለሚኩራ

02

አያት

 40,455,725.60

 ዋና መስሪያ ቤት 20 ፎቅ

10

አቶ አብርሃም ተክሉ /ህይወት

አቶ አብርሃም ተክሉ /ህይወት

መኖሪያ ቤት G+2

480 .

AA000050904298

.

የካ

09

ኮተቤ02

 47,961,930.54

 ዋና መስሪያ ቤት 20 ፎቅ

 

   የጨረታ መመሪያዎች

 

1.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሂሳብ ቁጥር ETB1756800010001 የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ለገሃር በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት 20 ፎቅ ንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ፣ አማራ ባንክ ሰቆጣ አስከተማ ቅርንጫፍ፣ ባህርዳር ዲስትሪክትና ባህርዳር ቅርንጫፍ፣ /ብርሃን ቅርንጫፍ፣ /ማርቆስ ቅርንጫፍ፣ ቡሬ ቅርንጫፍና ዳባት ቅርንጫፍ /ቤቶች ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኔ 15 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ሐምሌ 07 ቀን 2018 . ከጥዋቱ 400 ሰዓት ድረስ መመዝገብ ይችላሉ።

2.     ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአቅራቢያቸው ከሚገኙ የአማራ ባንክ ቅርንጫፎች በባንኩ ስም ../CPO/ በማሰራት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት ይችላሉ።

3.     የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊዉን መረጃ በማሟላት ከባንኩ ጋር የሽያጭ ዉል መፈራረም ይኖርበታል።

4.     የጨረታው አሸናፊ ውል በተዋዋለ 15 ቀናት ውስጥ ዋጋውን አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፣ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. 5 ቀናት ውስጥ ይመለስላቸዋል።

5.     ጨረታው ሐምሌ 07 ቀን 2018 / ከረፋዱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተ. 1 በተጠቀሰው አድራሻ ወይም በባንኩ ቅርንጫፎችና ቢሮዎች በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ይካሄዳል።

6.     የጨረታው አሸናፊ ከንብረቱ ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ፍያዎችን፣ ግብር፣ እንዲሁም የስም ዝውውር እና ተዛማጅ ወጪዎችን ይከፍላል። ንብረቶችን በሥራ ሰዓት በፕሮግራም መጎብኘት ማየት ይቻላሉ።

7.     በባንኩ የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሰረት የሚፈለገውን መስፈርት አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ 70 በመቶ ብድር ሊያመቻች ይችላል።

8.     ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

9.     ለተጨማሪ መረጃ 011-558-2660 መደወል ይችላሉ።

 

አማራ ባንክ ..

 

Save Tender