Tender Detail

Tender Details

  • Company Bank of Abyssinia S.C. (አቢሲንያ ባንክ አ.ማ)
  • Address HQ Building, The Gambia st, Legehar, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0115 15 07 11
  • Websitehttps://www.bankofabyssinia.com/
  • Deadline30 Jul 2026, 11:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-30 11:30:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

አቢሲንያ ባንክ /./ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል

Ø ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም .. በአቢሲንያ ባንክ (አ.) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡

Ø የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናልበጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ይመለስላቸዋል

Ø ተበዳሪው /መያዣ ጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል

Ø የጨረታው አሸናፊ ከሚገዙት ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ የሊዝ ክፍያ፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችን ገገዢ ይከፍላሉ፡፡

Ø በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፍርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል

Ø ንብረቱን በሥራ ዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል፡፡

Ø ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-33-04 /047-211-33-12/ ጅማ ዲስትሪክት በመደወል መጠየቅ ይቻላል

Ø ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማናቸውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

.

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና .

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታው ሰዓት

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

የንብረቱ አይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት በካ.

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታው ማስታወቂያ የወጣበት ጊዜ

1

አቶ ነጋሲ አለማየሁ

ተበዳሪው

ጋምቤላ ከተማ፣ ቀበሌ 05

6,814,313.52

ሐምሌ 23 ቀን 2018 .

400 –

500

500 –

530

አቢሲኒያ ባንክ ባሮ ማዶ ቅርንጫፍ

መኖሪያ ቤት

469 .

34670/04

ለሶስተኛ

 

 

 

 

 

Save Tender