Tender Detail

Tender Details


እማራ ባንከ ኢማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018

እማራ ባንከ ኢማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐሪጀ ማስታወቂያ

ተ.ቁ

የተበዳሪዉ ስም

የረንብረትአስያዥ ስም

አበዳሪዉ ቅርንጫፍ

የንብረትአድራሻ

የቦታ ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቀተጥር

የንብረትዓነት/የይዞታዉ አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ/ብር

ጨረታዉ የሚከናወንበት

 

ከተማ

ክ/ከተማ

ቀበሌ

 

ቀን

ሰዓት

ቦታ

 

1

ወርቁ ሙባዉ ሀይሉ

አቶ ይህደጎ ፈረደ ጎላ

ቦሌ መድሃንዓለም

ጎንደር

አዘዞ

 

20

3,000ካ.ሜ

10792/2008

ለኢንደስትሪ

22,594,616.89

ሀምሌ17ቀን2018

ከእስከ 4:00-5:00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ጎንድር ዲስትሪክት ብሮ

 

2

አቶ ዮናታን ተመስገን ካሳ

ባህ ዳር

መሸንቲ

 

 

10000ካ.ሜ

በህኢፖ0288/2012

 

37,688,967.12

ሀምሌ17ቀን2018

ከእስከ 4:00-5:00 ሰዓት

አማራ ባንክ አ.ማ ጎንድር ዲስትሪክት ብሮ

 

 

ማሳሰቢያ

 

1.     ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋወይም ሃያ እምስት በመቶ (23%) በባንክ የተረጋm ss ሰነድ (CHO) ብቻ በለማራ ባንክ እማ ስም በማሰራት, በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

2.     ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ድብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡

3.     የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 አስራ አምስት ቀናት ውስጥ ቀውን ገንዘብ አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ መጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፡ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በአለቱ ይመለስላቸዋል፡፡

4.     የሐራጁ አሸናፊ (ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎችን የሊዝን ከፍያን ጨምሮ፣ ግብር፣ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ሰየው አሸናፈው ይከፍላል፡፡

5.     ተጫራቶች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፣የመንጃ ፍቃድፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያህ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያነኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክርወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ /ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ የመተዳደሪያ ደንብ) ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡

6.     ንብረቱ በገገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።

7.     ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ከፍል ጋርአስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ 5 ቀን በፊት መሸኘት ይችላል፡፡

8.     ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

9.     ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡

10.                        በባንኩ የብድር ፖሊሲ; መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡

11.                        የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡

12.                        በወንድ እንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል፡፡

13.                        ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

14.                        ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንከ . 0115 58 27 64 ወይም 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

አማራ ባንክ ..

Save Tender