Tender Detail

Tender Details

  • Company Amhara Bank S.C (አማራ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-558-2660
  • Website
  • Deadline28 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-28 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018

አማራ ባንክ . በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

 

.

የተበዳሪው ስም

ንብረት አስያዥ

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታው የሚከናወንበት ቀን

 

ቀን

ሰዓት

ቦታ

 

/ከተማ

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

 

1

ሲሳይ አስንቆ ከበደ

ሲሳይ አሰንቆ ከበደ

ቦሌ ፍላሚንጎ

አቃቂ ቃሊቲ

አዲስ አበባ

04

-

75.59 ካሬ ሜትር

AA000070405

714 1670323

መኖሪያ (ኮንዶሚንየም)

4,052,295.39

ሐምሌ 21 ቀን 2018 .

300 እስከ 400 ሰዓት

አማራ ባንክ . ዋና መሥሪያ ቤት 18 ወለል

 

2

ፀጋዬ ገላና /ማርያም

ፀጋዬ ገላና /ማርያም

ወሊሶ

-

ወሊሶ

-

02

200 ካሬ ሜትር

W/4155/99

መኖሪያ

2,883,054.26

ሐምሌ 21 ቀን 2018 .

400 እስከ 500 ሰዓት

አማራ ባንክ . ዋና መሥሪያ ቤት 18 ወለል

 

3

መስፍን መንግሥቴ ውድነህ

መስፍን መንግሥቴ ውድነህ

ባህርዳር

ግንቦት 20

ባህርዳር

-

14

3,000 ካሬ ሜትር

32541/2010

ለኢንዱስትሪ

41,996,341.54

ሐምሌ 21 ቀን 2018 .

300 እስከ 400 ሰዓት

አማራ ባንክ . ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

 

እታገኘሁ ሁነኛው

ባህርዳር

ጣና

ባህርዳር

-

16

244 ካሬ ሜትር

16411/98

መኖሪያ

7,745,444.22

ሐምሌ 21 ቀን 2018 .

400 እስከ 500 ሰዓት

አማራ ባንክ . ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

 

4

ምድረ ፈውስ የቅባትና የጥራጥሬ እህሎች ላኪነት /የተ/የግ/ማህበር

/ መላኩ የኔነህ ፈንታ

ፍኖተ ሰላም

-

ፍተኖተ ሰላም

-

02

622 ካሬ ሜትር

4632/2009

ለድርጅት

45,412,901.88

ሐምሌ 21 ቀን 2018 .

500 እስከ 600 ሰዓት

አማራ ባንክ . ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

 

5

ጥሩ ኤ እርሻ /የተ/የግ/ማህበር

ካሳሁን እውነቴ አለልኝ

በላይ ዘለቀ

ጣና

ባህርዳር

-

-

6,000 ካሬ ሜትር

ባህኢፖ/0062/09

ለኢንዱስትሪ

62,133,310.57

ሐምሌ 21 ቀን 2018 .

700 እስከ 800 ሰዓት

አማራ ባንክ . ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ

 

 

ማሳቢያ

1.     ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ . ስም በማሰራት በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ

2.     ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው

3.     የጨረታ ናፊው ናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናልበተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል

4.     የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፣ ግብር በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው/ ይከፍላል

5.     ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፣ የመንጃ ፍቃድ፣ ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ /ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ) ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት

6.     ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል

7.     ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ 5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል

8.     ጨረታው ንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል

9.     ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ክፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ አንብረቶቹ ጋር በተያያዝ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል::

10. በባንኩ የብድር ፖሊሲ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል::

11. የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::

12. በወንድ አንቀጽ የጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል::

13. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

14. ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ . 0115 58 27 64 ወይም 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

 

አማራ ባንክ አ.ማ

Save Tender